ከOutline አገልጋይ ጋር ብገናኝም እንኳን በይነመረቡን መድረስ የማልችለው ለምንድን ነው?
ተንቀሳቃሽ ስልክ እየተጠቀሙ ከሆነ በተንቀሳቃሽ ስልክ ውሂብ እና Wi-Fi ግንኙነቶች መካከል መቀያየርን ይሞክሩ። አንዳንዴ አንድ የግንኙነት ዓይነት ሳይሠራ ሲቀር ሌላኛው ይሠራል። ኮምፒውተር እየተጠቀሙ ከሆነ ከብሮድባንድ ያለዎትን ግንኙነት ማቋረጥን እና እንደገና መገናኘትን ይሞክሩ።
ችግሮች እያጋጠሙዎ ከቀጠሉ የOutline አገልጋይዎ ላይ ችግር ሳይኖር አይቀርም። ለተለዋጭ አገልጋይ አዲስ መዳረሻ ቁልፍ ለማግኘት የእርስዎንየአገልጋይ አስተዳዳሪ ያነጋግቱ እንዲሁም ቁልፉ ከኮታው ካለፈ የእርስዎhttps://google-jigsaw--jigsawuat.sandbox.my.site.com/outline/s/article/Terminology[የመዳረሻ ቁልፍ](/about/terminology) ያለውን የውሂብ ገደብ መጨመር ይችሉ ይሆናል።