የOutline ደንበኛን ለማሄድ የሥርዓት መስፈርቶቹ ምንድን ናቸው?
Outlineን በማንኛውም ሥርዓተ ክወና ላይ መሞከር ይችላሉ። የሚከተሉት ዝቅተኛ የሚያስፈልጉት ሥርዓተ ክወናዎች ናቸው፦
| ሥርዓተ ክወና | ዝቅተኛ ሥሪት |
|---|---|
| Android | 10 |
| iOS | 15.5 |
| macOS | 12.0 |
| Windows | 10 |
| Linux | Ubuntu 20.04 |
የOutline ደንበኛ በተጨማሪ ሥርዓተ ክወናዎች ላይ እንዲሠራ ማገዝ ይፈልጋሉ? GitHub ላይ በኮድ መሠረታችን ላይ አስተዋጽዖ ያበርክቱ !