Skip to main content

የOutline የምርት ስምን ለመጠቀም ወይም ለማባዛት ፈቃድ አለኝ?

Outline ክፍት ምንጭ እና ለመጠቀም ነፃ ሆኖ ሳለ የምርት ስማችን ባለቤትነቱ የJigsaw ነው እና አላግባብ ጥቅም ላይ መዋል የለበትም። አሳሳች ሊሆኑ የሚችሉ የይገባኛል ጥያቄዎችን ወይም ከOutline ወይም ከJigsaw ጋር ላለዎትን ግንኙነት የተሳሳተ አመለካከል እንደማይሰጡ እና የጸደቁ የምርት ስም አካላትን በትክክል እየተጠቀሙ መሆኑን ለማረጋገጥ እባክዎ የተጠቃሚ መምሪያ ይከተሉ።